ለ አእምሮ - መጽሔት © ስለ ፖለቲካና ኢኮኖሚ፣ ባሕልና ታሪክ፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ

Archive for the ‘ሌሎች / others’ Category

ርሑስ በዓል ዒድ ኣልፈጥር

In ሌሎች / others on August 7, 2013 at 7:54 am

mesgid-2

ርሑስ በዓል ዒድ ኣልፈጥር

HAPPY EID ALFETIR

ዒድ ሙባረ!

በዚህች የ ሁላችንም በሆ ነችው ውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ እንዚህን መስመሮች ስንጽፍ፣ ለዘመናት ተከባብረውና ተቻችለው በመልካም ጉርብትና ደስታውንና የመከራውን  ጊዜ እኩል ተካፍለው የሚኖሩትን የተለያዩ የሃይማኖት ተከታይ ወገኖቻችንን ለማጋጨት፣ በሙስሊም ወገኖቻችን ላይ  በሚፈጸመው ትልቅ በደል፣ ከፍተኛ ሀዘን እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ በአሁኑ ሰዓት ይሰማናል። እንደዚህ ዓይነቱ በሌሎች አገሮችና አካባቢዎች የሚታዩት አሳዛኝ ግጭቶችም በአገራችን በኢትዮጵያ እንዳይስፋፋ፣ የምሁሩ ተግባር ብቻ ሳይሆን የማንኛውም ሰው ኃላፊነትና ግዳጅ ነው። ቸሩ ፈጣሪያችንም፣ እግዚአብሔር ከዚህ አደጋ ኢትዮጵያንና ልጆችዋን ይጠብቅ እያልን፣

መልካም በዓል !

ለሙዝሊም ወገኖቻችን ይሆንላችሁ  ዘንድ ከልብ ለሁላችሁም እንመኝላችሁኋለን!

ርሑስ በዓል ዒድ ኣልፈጥር

HAPPY EID ALFETIR

ዒድ ሙባረ!

ለ አእምሮ መጽሔት፥የዛሬው ልዩ እትም – I-05/7-2

In ሌሎች / others on July 21, 2013 at 3:52 pm

laimero-boardeaux-fire-slant-bordeaux የሐምሌ 2005/ July 2013 ልዩ እትም ፣ ቀ.ኃ.ሥ – ቅጽ 1፣ ቁጥር 2

ለ አንባቢዎች ! ኤጀርሳ ጎሮ !

*

የዚህ ልዩ እትም ጽሁፎ ች / Recent Posts

የሐምሌ 2005/ July 2013 ልዩ እትም ፣ ቀ.ኃ.ሥ፤ ቅጽ 1፣ ቁጥር 2

በዚህ ልዩ እትም የተካተቱት ሰነዶች

MAN of the Millenium

In ሌሎች / others on July 19, 2013 at 12:10 am

MAN of the Millenium

(A Documentary Film on HSI )

The Following is a film on “The History of His Imperial Majesty Haile Selassie I”, from the Young Film-Director, Ato Tikher Teferra Kidane addressed to the new generation.
We have taken the privilege of  embedding it  to our site on the occasion of His Majesty’s Birthday, from the upload site as indicated in the clips. We would like to express our gratitude to YOU, Mr./Ato Tikher Teferra Kidane for tolerating the publication. (1

————————–

PART 1

PART II

PART III

PART IV

PART V

PART VI

PART VII

PART VIII

————————————————————

1)

ይህ ፊልም በኢንተርኔት በዳባባይ እንዲታይ በመሆኑ፣ ውድ አቶ ተክሂር ተፈራ ኪዳኔን ከልብ እናመሰግናለን። ይህ በዚህ መልክ መታየቱን የማይፈቅዱ ከሆነ ግን እንዳስተወቁን  ከዚህ እንቆጠባለን። ከአክብሮት ሰላምታ ጋር።

*

If the author and owner of the film feels that our publication is not in accordance with his intellectual property-rights, we would refrain from doing this as soon he informs us to that effect. Nonetheless please accept our gratitude too, that it has been made available on the internet, with whatever form you may have tolerated the publication!

According to the Youtube uploader of the film,
“The movie was produced by brother Tikher Teferra.
Exodus Films in Association with 4th Avenue Films.”

“If you want to buy this DVD go to:
http://www.4thavenuefilms.com/