ለ አእምሮ - መጽሔት © ስለ ፖለቲካና ኢኮኖሚ፣ ባሕልና ታሪክ፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ

Archive for the ‘ኪነ፥ጥበብ’ Category

ማሃሙዴ ጋ ጠብቂኝ! (መሀመዴ ሰሌማን)

In ነፃ አስተያየት/Free Opinions, ኪነ፥ጥበብ on August 9, 2013 at 12:30 am

– ከስነ፥ጽሁፍ ዓለም /ለፈገግታና ትዝታ/

ፕያሳ ማሃሙዴ ጋ ጠብቂኝ!
(ለደራሲ መሀመዴ ሰሌማን፣ ከከበረ ምስጋና ጋር)

ማሃሙዴ ጠብቂኝ! (ከመሀመዴ ሰሌማን)

ማሃሙዴ ጋ ጠብቂኝ!
(መሀመዴ ሰሌማን)

_
ስብሓት ‹‹ትኩሳት›› ብሎ  በጠራው መጽሐፉ ጀርባ  ላይ ምን አለ? “ወጣት ሁን” አለ፡፡ ቢመርህ ‹‹ሪቮለሽን›› ታስነሳለህ፣ እጅግ ቢመርህ ራስህን ታጠፊለህ…፡፡ ለማንኛውም ወጣት ሁን፡፡ እኔ ግን እልኻለሁ፣ ወጣት መሆኑን ሁን፣ ነገር ግን ራስህን ከማጥፊትህ በፉት ፒያሳ ሂድ፤ ሀሳብህን ልትቀይር ትችላለህና፡፡ ለመሞትም ቢሆን የፒያሳን ያህል መልካም ሰፈር የለም፡፡ ቀባሪ አታጣም፤ በፒያሳ ሰው ባያይህ ማዘጋጃ ያይኻል፡፡ ለመሞትም ለመኖርም ስታስብ ፒያሳ ሂድ፡፡

ቀሪውን ለማንበብ… እዚህ ይጫኑPIASSA.pdf_1

—————————————————-

http://leaimero.files.wordpress.com/2013/04/a_schreibfeder.gif

አስተያየት ለመስጠት / Comments

——————————–

——————–

leaimero-reg-logo © ለ አእምሮ 2005 / © Le’Aimero Copyright 2013

ሕግ፥ነክ ማስታወሻዎች / Disclaimer & Legal Statements

Le’Aimero’s Disclaimer

ከኪነ፥ጥበብ ዓለም

In ነፃ አስተያየት/Free Opinions, ኪነ፥ጥበብ on June 10, 2013 at 1:18 pm

ማይስትሮ ግርማ ይፍራሸዋ

ከኪነ፥ጥበብ ዓለም፤ ማይስትሮ ግርማን፣ በዶክተር አሸናፊ ከበደ ፈለግ ሲጓዝ፣ እስቲ እንተዋወቀው!

ንውዩን ፍለጋ ብቻ፣ የቆየውን እንደማይሆን እናድሳለን፣ በማለት፣ ያልበቁ ባለ ሙያዎች፣ ጆሮአችንን እንደሚያደክሙት ሳይሆን፣ እንደ መንፈስ መነቃነቅ በሚቃጣቸው ጣቶቹ፣ ፒያኒስት ግርማ ከሙዚቃችን ውበት ጋር ያገናኝናል። ውበት ይጋብዘናል !

ዩትዩብ ውስጥ በድረ ገጽ ላወጡልን ባለጉዳዮች ምስጋን እያቀረብን፣ እነሆ ለእናንተም ይሁን፥

NYT Music Review

***

ሕግ፥ነክ ማስታወሻዎች / Disclaimer & Legal Statements > Le’Aimero’s Disclaimer

እኔ፣ ከእኔ ወዲያ

In ሌሎች / others, ነፃ አስተያየት/Free Opinions, ኪነ፥ጥበብ on May 24, 2013 at 1:21 pm

 እኔ፣ ከ እኔ  ፣ ወዲያ

ዛሬ ጊዜ መቼም ሳጥን የሚወዱ ዓይነታቸው ብዙ ነው።
አንድ ዓይነት ሁሉንም የሚያደርጋቸው ግን አንድ ጉዳይ አለ።
ሳጥን ውስጥ መቅረት ስለሚፈልጉ፣ ሁሉም ከኔ ወዲያ ባዮች መሆናቸው ነው።

እስቲ አማርኛችንም ወደ ሳጥን (1 ከመላኩ በፊት፣
የለም እንዳውም እንዳይላክ ስንል እንናገርበት፥

*

 እኔ፣ ከ እኔ  ፣ ወዲ

ነጋ ጠባ እኔ ማለት

ትልቅ ምንጩርሃት

ሆኖ እኮ ነው ብቸኝነት፤

የሚ-ኖረው ለጥፋት፣ በጥፋት፤

በድክመት፣ ያለምነት

ላይቀር ሞት።

ከኔ ወዲያ ማ-ይሙት

እየማለ ሲገዘት

ምኑን አወቆ ስለ መብት፤

ግማሽ ጽዋው የሚ-ሞላው

መች ባወቀው ይኸኛው፣

ለመሆኑ በዛ ማዶው

በ-ዚያ ሌ-ላው።

መች አ-ርቆ አሰበው፣

ከኔ ባዩ የጎደለው

ግማሽ ጎኑ አምላኩ ነው፤

ባምባው ብቻ የማይገነው፤

ከኔ ወዲያ የማ-ይለው፣

በሁሉም ቤት የሚ-ሆነው፤

ለ ዝንተ ዓለም የሚዘልቀው።

*

ወጣ ብንል ከራስ ሳጥን፣
ብንተያይ ቆም ብለን ፣
አይ ሲያምርብን በዛ ብርሃን፣

በአንድነት፣

ፍሬ፥ነገር ሲወጣን። 


ቁም፥ነገሩ ሲሆነን።

*

(1) ከድረ፣ገጽየተገኘ 

http://www.goolgule.com/the-i-box/

ባገራችን የባህልና ታሪክ ቅርስ የሆኑትን ሁሉ ለማፈራረስ የመጣብንን የባዕድ ሥልጣኔ አባዜ ለማመልከት ነው። (ፎቶ: በጸሐፊው የተላከ)

*

a_Schreibfeder

———————————————————

ሕግ፥ነክ ማስታወሻዎች / Disclaimer & Legal Statements > Le’Aimero’s Disclaimer

እኛም አለን ሙዚቀኛ፣ ልብን የሚያቃና / ዶክተር አሸናፊ ከበደ

In ሌሎች / others, ኪነ፥ጥበብ on May 15, 2013 at 9:48 pm

Vollbild anzeigen ዶክተር አሸናፊ ከበደ፣

በኢትዮጵያ ካሉትና ከነበሩት

የሙዚቃ አዋቂዎች ውስጥ፣

ከፍ ብለው የሚታዩ ናቸው።

http://en.wikipedia.org/wiki/Ashenafi_Kebede

*

የሚከተሉት ዶኩመንታሪ ተንቀሳቃሽ ስዕሎች ያስተዋውቁናል።

ከ ኢቲቪ / ETV፣ ዩ ትዩብ ድረ፣ ገጽ ላይ የተገኘ፣ ለደራሲዎቹ ከመስጋና ጋር፤ 1)

****************

Ethiopia – Dr. Ashenafi Kebede – Ethiopian

Conductor & ethnomusicologist : Part 1/4

Dr. Ashenafi Kebede – Ethiopian conductor &

ethnomusicologist : Part 2/4

http://www.youtube.com/watch?v=U-cN-QQc4Ss

Dr. Ashenafi Kebede – Ethiopian conductor &

ethnomusicologist : Part 3/4

http://www.youtube.com/watch?v=JSKrTxuvmJI

Dr. Ashenafi Kebede – Ethiopian conductor &

ethnomusicologist : Part 4/4

http://www.youtube.com/watch?v=wq6Sg-KSDno

***************************************

ለ አእምሮ መጽሔት፣ ወደ ዋናው ገጽ ለመመለስ…………………..

***

አድራሻችን ፥ Public Email

Laimero-frame-logo2

አስተያየት እንዲሁም ለአእምሮ መጽሔት ጥናቶችና ጽሁፎች ለማበርከት ፥ የሚከተለውን አድራሻ ይገልገሉ፥

Public Email

mail@leaimero.com

Verified Services

leaimero.com

—————————————————————————————————————————

ሕግ፥ነክ ማስታወሻዎች / Disclaimer & Legal Statements:- Le’Aimero’s Disclaimer

1) እነዚህን ስዕሎች እዚህ በመውጣታችን የባለቤትነት መብታችሁን ከተላለፍን፣ እንድናነሳው እንዳስታወቃችሁን እንሰርዘዋለን!

***************************************

*